አዋጅ አዋጅ

የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በሀገራችን በኢትዮጵያ በዓመት ቢያንስ ለአንድ ቀን የመኖር ዕቅዳችንን ከግብ ለማድረስ እየተንቀሳቀስን ያለንበት ሁኔታ ነው የተፈጠረው:: እርግጥ ነው ወገን: ስንመለስ ቂጣችንን መቀመጫችንን ሊወጋን የተዘጋጀ ፈተና አለብን:: እኛ ግን በፍጹም ጀግንነትና ግድየለሽነት ስሜት ሄደናል:: የጂጂን ቃላት ለመዋስ:

ብናልፍ እንኖራለን

ከጫሩን መሰስ

እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል::

መልካም እንቁጣጣሽ! መልካም አዲስ ዓመት!!

አንድ

ሌሎች አቋማችንን የሚተነትኑ ዘፈኖች:

Advertisements

Video

1 Comment (+add yours?)

  1. Me
    Sep 09, 2015 @ 00:07:43

    kitachenen yemiwegan! besanja new?

    Reply

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

wordpress statistics
%d bloggers like this: